የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሕግ ዝግጅትና ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው፡፡
- ደመወዝ፡ – 4,662.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ ፡ – ፕሣ6/4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የህግ ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው፡፡
- ደመወዝ፡ – 3,579.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ ፡ – ፕሣ4/4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የአቅርቦት /የግዥ/ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ፣ በንግድ ሥራ ትምህርት፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡
- ደመወዝ፡ – 2,748.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ ፡ – ጽሂ-10/4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የ4ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና በቀድሞ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ በአዲሱ አወቶ ወይም የህዝብ 1 ፈቃድ ያለው፡፡
- ደመወዝ፡ – 1123.00
- ብዛት – 2
- ደረጃ ፡ – እጥ-5