የሕግ አማካሪና ጠበቃ
Job Overview
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሠረታዊ ሠራተኞች ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – በስምምነት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሠረታዊ ሠራተኞች ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡