የላንጋኖ ሪዞርት ቅርንጫፍ የሆቴል ዋና ስራ ሂደት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Job Overview
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የላንጋኖ ሪዞርት ቅርንጫፍ የሆቴል ዋና ስራ ሂደት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሆቴል ማኔጅመንት ቢ.ኤ ዲግረ ከምረቃ በኃላ በሙያው 6 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- ደመወዝ፡00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 15