የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የለውጥ አመራር ዋና ክፍል ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 2ኛ/ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ የሠለጠነ/ች ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት ከዚያ ውስጥ 1/2 ዓመት በአስተዳባባሪ / ተመሳሳይ ደረጃ ላይ የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ 12
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንትስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
- ብዛት፡ 20
- ደረጃ ፡ 8
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶ መካኒክ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV (የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ና የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል)
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ መቀሌ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰመራ እና ድሬዳዋ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
- ብዛት፡ 4
- ደረጃ ፡ 7
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቴክኒካል ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማሪን ደረጃ 3፣ በመካኒካል ፣ በኢንደስትሪያል ፣ በአውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 3
- ደረጃ ፡ 6
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ክሩዊንግ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በኖቲካል ሳይንስ ደረጃ 3 ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ 5
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ከስተመር ሰርቪስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 6
- ደረጃ ፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ማርኬቲንግ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በሺፒንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር III
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 4ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 4
- ደረጃ ፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር II
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 5
- ደረጃ ፡ 3