Contact us: info@addisjobs.net

የሆቴል ሥራ አስኪያ, የሆቴል ሂሳብ ክፍል ሰራተኛ, የጽዳት ሰራተኞች ተቆጣጣሪ , የሪሴብሽን ሠራተኛ, የካፌ አስተናጋጅ, የምግብ ዝግጅት ሠራተኛ ጽዳት ሠራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

አዱላላ አፓርተመንት ሆቴል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ የጥበቃ ሠራተኞች መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1.  የስራ መደብ፡ የሆቴል ሥራ አስኪያጅ

·         የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመነት/ማኔጅመነት ዲግሪ ያለው/ት

·         የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 3 ዓመት የሠራ/ች

2.  የስራ መደብ፡ የሆቴል ሂሳብ ክፍል ሰራተኛ

·         የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ያለው/ት  

·         የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 3 ዓመት የሠራ/ች

3.  የስራ መደብ፡ የጽዳት ሰራተኞች ተቆጣጣሪ

·         የትምህርት ደረጃ፡ በቤት አያያዝ ዲፕሎማ ያለው/ት   

·         የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት የሠራ/ች

4.  የስራ መደብ፡ የሪሴብሽን ሠራተኛ

·         የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ከሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም በሆቴል የጨረሰ/ች

·         የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 1 ዓመት የሠራ/ች

5.  የስራ መደብ፡ የካፌ አስተናጋጅ

·         የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በሆቴል ሙያ የትምህርት ዘርፍ በምግብና መጠጥ መስተንግዶ የጨረሰ/ች  

·         የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 1 ዓመት የሠራ/ች

6.  የስራ መደብ፡ የምግብ ዝግጅት ሠራተኛ

·         የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሆቴል ሙያ ዘርፍ በምግብ ዝግጅት የተመረቀ/ች

·         የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት የሠራ/ች

7.  የስራ መደብ፡ ጽዳት ሠራተኛ 

·         የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በሆቴል ሙያ የትምህርት ዘርፍ በጽዳት የጨረሰች  

·         የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 1 ዓመት ሆቴል ላይ የሠራ/ች

ለሁሉም የስራ ምደብ

·        ደመወዝ፡ በስምምነት

·        የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia