View more
6 years ago
ዋና ሼፍ
Job Overview
እምቢልታ ሆቴል ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ሼፍ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10 ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከሆቴል እና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም በዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ
- የስራ ልምድ
- ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች ላይ ማለትም ከባለ 3 ኮኮብ በላይ ዋና ሼፍ ሆኖ የሰራና በሙያው ከ5 ዓመት በላይ ዋና ሼፍ ሆኖ የሰራና በሙያው ከ5 ዓመት በላይ የስራ
- ጾታ – ወንድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምግብ መጠጥ ቁጥጥር ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም በምግብና መጠጥ ቁጥጥር በዲፕሎማ ወይም በሰርተፍኬት የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- በሆቴል ወይም ሬስቶራንት ውስጥ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር ከአንድ ዓመት በላይ የስራ/ች
- ጾታ – አይለይም
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሰርቪስ ሹፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10 ወይም 12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ የሕዝብ አንድና ሕዝብ ሁለት መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ
- በሆቴል ወይም የተለያዩ ድርጅቶች ላይ ለ12 ሰው በላይ መጫን የሚችል ሚኒባስ ላይ ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
- ጾታ – ወንድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ራኒግቦይ (ባስ ቦይ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በምግብና መጠጥ ሰርቪስ ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ያለው በዋና አስተናጋጅነት ከ1 ዓመት ያላነሰ እና ከዚያ በላይ የሰራ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የሚችል
- የስራ ልምድ
- በመስተንግዶ ወይም በባስ ቦይ 6 ወርና ከዚያ በላይ የስራ
- ጾታ – ወንድ
- ደመወዝ – በስምምነት
ማሳሰቢያ፡-
በተራ ቁጥር 3 የተጠቀሰው በቂ ዋስ ማቅረብ ይጠበቅበታል