ዋና ሼፍ , የእንግዳ ተቀባይ ክፍል ኃላፊ , የምግብና መጠጥ ተቆጣጣሪ , ሴት ፈታሽ
Job Overview
ሰሜን ሆቴል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ዋና ሼፍ
- የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ሆቴል የትምህርት ቤት በምግብ አዘገጃጀት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- በባለኮከብ ሆቴሎች በምግብ ማደራጃ ክፍል ውስት ቢያንስ ለ7 ዓመታት የሠራና ከዚህ ውስጥ በኃላፊነት ለ2 ዓመታት የሰራ/ች
- ልዩ ልዩ የምግብ አይነቶች ማዘጋጀት እንዲሁም የማሰራት ችሎታ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ፡
- የስራ መደብ፡ የእንግዳ ተቀባይ ክፍል ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ፡
- በእንግዳ አቀባበል ሙያ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- በሙያው 3 ዓመታት የሠራ/ችና ከዚህ ውስጥ በኃላፊነት ለ1 ዓመት የሰራ/ች
- የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ ሌላ የውጭ ሀገር ቋንቋ መናገር የሚችል/የምትችል ቢሆን ይመረጣል
- የትምህርት ደረጃ፡
- የስራ መደብ፡ የምግብና መጠጥ ተቆጣጣሪ
- የትምህርት ደረጃ፡ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር እውቅና ካለው ተቋም በሰርተፍኬት የተመረቀ/ች
- በምግብና መጠጥ ቁጥጥር አሰራር ላይ እውቀት ያለው/ት
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት
- የስራ መደብ፡ ሴት ፈታሽ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች በፍተሸ ስራ ቢያንስ የ2 አመት የስራ ልምድ ያላት
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት
- ቋንቋ፡ እንግሊዘኛ መግባባት የምትችል
- ጾታ፡ ሴት
ለሁሉም የስራ መደቦች
- የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ አንድ (1)