Contact us: info@addisjobs.net

ዋና ሼፍ , ሼፍ ዲ ፓርት , የገበያ ጥናት ባለሙያ , አስተናጋጅ , ሴት ፈታሽ , ካሸር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የሴሜን ሆቴል ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደቡ፡ ዋና ሼፍ   
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የሆቴልና ትምህርት ቤት በምግብ አዘገጃጀት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፤ በባለኮከብ ሆቴሎች ለ7 አመታት የሰራና ከዚህ ውስጥ በኃላፊነት ቢያንስ 5 አመታት የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ ሼፍ ዲ ፓርት   
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የሆቴልና ትምህርት ቤት በምግብ አዘገጃጀት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፤ በባለኮከብ ሆቴሎች ለ5 አመታት በምግብ አዘጋጅነት ከዚህ ውስጥ 2 አመታት በሼፍ ዲ ፓርት የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ የገበያ ጥናት ባለሙያ    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች፣
    • በሙያው ቢያንስ ለ5 አመታት የሰራ/ች፣
    • ገበያ የማፈላለግና ደንበኞችን የማሳመን ተሰትኦ ያለው/ት ፣
    • በሆቴል ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ አስተናጋጅ   
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ አግባብነት ካለው የትምህርት ተቋም በሆቴል ትምህርት የተመረቀ/ች
    • በባለ ኮከብ ሆቴል በአስተናጋጅነት 1 አመት የሰራ፣ ቋንቋ … ኢንግሊዘኛ መናገር የምትል/ችል
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  1. የስራ መደቡ፡ ሴት ፈታሽ    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በፍተሸ ስራ ቢያንስ የ2 አመት የስራ ልምድ ያላት ፣ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
    • ቋንቋ ኢንግሊዘኛ መግባባት የምትችል
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ጾታ፡ ሴት
  1. የስራ መደቡ፡ ካሸር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ አግባብነት ካለው የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች
    • በሆቴል ሙያ ልምድ ያላት
    • የሰኔት ፕሮግራም አጠቃቀም እውቀት ያላት
    • በቋንቋ ኢንግሊዘኛ መግባባት የምትል/ችል እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia