አዳም ኮንስትራሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮንስትራክን ኢንጂነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
- የስራ ቦታ ፡ – ደብረብርሃን እና አዲስ አበባ
- ብዛት፡ – 2
- የቅጥር ሁኔታ ፡ – ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ ድረስ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐላንትና ማሽነሪ አስተዳደር ዳይሬክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ አውቶ ቴክኒክ/ ዲግሪ የተመረቀና በማሽኖችና መኪናዎች ደህንነት ልምድ ያለው እና በሃላፊነት ደረጃ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
- የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
- ብዛት፡ – 1
- የቅጥር ሁኔታ ፡ – በቋሚነት
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡- በስምምነት