ኮስት አካውንታንት , ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን, ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
Job Overview
ዋይቲዋይ ኃ.የተ.የግ.ማ በኮንስትራክሽን በማኑፋክቸሪንግ የሥራ ዘርፍ የተሠማራ ሲሆን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ኮስት አካውንታንት
- የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ ቢ.ኤ ዲግሪ ያለው/ት ፒችትሪ አካወንቲንግ እውቀት ያለው/ች እና ከ3 ዓመት በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡– ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን
- የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ኮሌጅ ወይም ቴክኒክና ሙያ በኤሌክትሪክሲቲ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 4 የተመረቀ፣ እና በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
- የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ኮሌጅ በኬሚስትሪ ወይም ተዛማጅ በሆነ ዘርፍ ዲፕሎማ የተመረቀ እና በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች በኮስሞቲክስ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም የስራ ዘርፎች፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ ሃና ማርያም/