ሳልቫቶሬ ዴ ቪታና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ካሸር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀች
- የስራ ልምድ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በካሸር አካውንታንት የስራ መደብ የሠራት እንዲሁም የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት፣ በፒስትሪ አካውንቲነግ ሶፍትዌር ልምድ ያላት
- ደሞወዝ በስምምነት
- ብዛት አንድ
- ጾታ ሴት
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ቢኤ ወይም ዲፕሎማ ያላት
- የስራ ልምድ
- 3 ዓመት በላይ በማርኬቲንግና በሽያጭ ስራ ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል
- ደሞወዝ በስምምነት
- ብዛት አንድ
- ጾታ ሴት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ