የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ከፍተኛ የግዥ ኤክስፐርት
- የት/ት ደረጃ፡ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ 8 ዓመት
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ 12000 (አስራ ሁለት ሺህ ብር)
- የስራ መደቡ፡- ጀማሪ የግዥ ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 5000 (አምስት ሺህ ብር)
- የስራ መደቡ፡- ትራንዚት ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 4
- ደመወዝ፡ 5000 (አምስት ሺህ ብር)
- የስራ መደቡ፡- ግዥ ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ትራንዚተር ዲፕሎማ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 5
- ደመወዝ፡ 3000 (ሦስት ሺህ ብር)