ከፍተኛ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ
Job Overview
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በኢኮኖሚክስ፤ በስታስቲክስ፣ በዴቨሎፕመንት፣ ስተዲስ፣ በዴቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡- 2ተኛ ዲግሪ 6 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በኢኮኖሚክስ፤ በስታስቲክስ፣ በዴቨሎፕመንት፣ ስተዲስ፣ በዴቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡- 2ተኛ ዲግሪ 5 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት
- ደመወዝ፡ – 6,822.00
- ብዛት – 11
- ደረጃ – X
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሰው ሃይል አስተዳደር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በማኔጅመንት ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በሕዝበ አስተዳደር፣ በሰው ኃይል አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡- 2ተኛ ዲግሪ 5 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት
- ደመወዝ፡ – 6,822.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – X
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የተሸከርካሪ ስምሪትና ደህንነት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በጀነራል መካኒክስ ወይም በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 8 ዓመት
- ደመወዝ፡ – 4,520.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ገንዘብ ያዥ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በአካውንቲንግ፣ ማኔጅምንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
- የስራ ልምድ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 8 ዓመት
- ደመወዝ፡ – 4,520.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት ፋይናንስ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በአካውንቲንግ፣ ማኔጅምንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
- የስራ ልምድ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 8 ዓመት
- ደመወዝ፡ – 4,520.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- 12ኛ /10ኛ ክፍል እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው በአውቶ መካኒክስ የሰለጠነ
- የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 2,424.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – V
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡- የኮሌጅ ዲፕሎማ 3 ዓመት የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 2,984.00
- ብዛት – 2
- ደረጃ – VII
ለሁሉም
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡