ከፍተኛ የኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን
Job Overview
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን
· የት/ት ደረጃ፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በስታትስቲክስ፣ በማቲማቲክስ
· የስራ ልምድ፡ 4/6 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
· ብዛት፡ 1
· ደመወዝ፡ 14,025.00
· ደረጃ፡ 11
· የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ