ከፍተኛ የሂሳብ ሠራተኛ , ሂሳብ ሰራተኛ
Job Overview
ግዮን ሆቴሎች ድርጅት ረዥም እድሜ ያስቆጠሩ ተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳቦችን ለማጣራትና ከIFRS ትግበራ ጋር በተያያዘ ሥራዎች ለማከናወን ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር በኮንትራት ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሂሳብ ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 4 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ
- ብዛት ፡ 2
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡ ሂሳብ ሰራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 2 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ
- ብዛት ፡ 2
- ደመወዝ፡ በስምምነት