Contact us: info@addisjobs.net

ከፍተኛ ኦዲተር: የግዥ ባለሙያ : የዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት (ኢቱድ) ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያከፍተኛ ኦዲተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • አካውንቲንግ፣ ኦዲቲንግ ወይም ተዛማጅ የት/ት መስክ እና ለዲግሪ 8 አመት ለ2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡       – 1
  • ደመወዝ፡ – 5538
  • ደረጃ፡ – ፕሳ7/5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያከፍተኛ የግዥ ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • አካውንቲንግ ወይም ግዢና ንብረት አስተዳደር ተዛማጅ የት/ት መስክ እና ለዲግሪ 8 አመት ለ2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ፡ – 4461
  • ደረጃ፡ – ፕሳ-7
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያጠናቀቀ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ት ቤት ዲፕሎማ፣ 10ኛ ክፍል + 1ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያጠናቀቀና ደረጃ 1 የምስክር ወረቀት፣ 12/10 ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 4/6/8/10 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ፡ – 2008
  • ደረጃ፡ – ጽሂ-9
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia