ከቢሮ ውጪ ሽያጭ ሰራተኛ , የስልክ ላይ ሽያጭ ሰራተኛ , ግራፊክስ ዲዛይነር , ግራፊክስ ኮርዲኔተር
Job Overview
ዌብ ፕላኔት አይቲ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ከቢሮ ውጪ ሽያጭ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ
- ብዛት፡ 20
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ኮሚሽን፡ 6%
- ትራንስፖርት አበል፡ 1000 ብር
- የስራ መደቡ፡- የስልክ ላይ ሽያጭ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ
- ብዛት፡ 10
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ኮሚሽን፡ 4%
- የስራ መደቡ፡- ግራፊክስ ዲዛይነር
- የት/ት ደረጃ፡ ሰርተፍኬት/ዲፕሎማ በተመሳሳይ መስክ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የስራ ልምድድ ፡ 2 ዓመት
- የስራ መደቡ፡- ግራፊክስ ኮርዲኔተር
- የት/ት ደረጃ፡ ሰርተፌኬት/ዲፕሎማ በተመሳሳይ መስክ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት