ኦዲት ኦፊሰር
Job Overview
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ቁ.1 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፋይናስ ኦፊሰር
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4461
- ስራ ልምድ ኤም.ኤ 6-ዓመት ቢኤ 8 ዓመት
- ደረጃ ፕሳ-7
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/10.137
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት እና በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን የተመረቀ/ች በሙያው የሰራ/ች
- ክህሎት ፡-
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት
- መሰረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥ በቂ እውቀት ያለው/ያላት
- ስነምግባር፡- ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት, ደባል ሱስ የሌለበት፣ ከሌሎች ጋር ተቀናጅቶ መስራት የሚችል
ቁ.1 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲት ኦፊሰር
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3425
- ስራ ልምድ ኤም.ኤ 4-ዓመት ቢኤ 6 ዓመት
- ደረጃ ፕሳ-5
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/10.194
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲት ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፋይናንስ ኦዲት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች በሙያው የሰራ/ች
- ክህሎት ፡-
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት
- መሰረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥ በቂ እውቀት ያለው/ያላት
- ስነምግባር፡- ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት,