ኦዲት ኦፊሰር : የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ : የመረጃ ሲስተም ባለሙያ : የካሜራ ባለሙያ : መዝገብ ቤት እና ሌሎች ስራዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለሥልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሲኒየር ኦዲት ኦፉሰር
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ
 • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 4 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 2
 • ደመወዝ፡ – 6,676
 • ደረጃ፡ – X
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የኦዲት ኦፊሰር 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ
 • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 2
 • ደመወዝ፡ – 4,485
 • ደረጃ፡ – VIII
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        –  የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር
 • የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመትና ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 4
 • ደመወዝ፡ – 2430
 • ደረጃ፡ – V
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የመረጃ ሲስተም ልማት ከፍተኛ ባለሙያ
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
 • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 4 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 10,947
 • ደረጃ፡ – XIII
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የትራንስፖርት መረጃ ኮሙኒኬሽን ባለሙያ 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በቋንቋ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን
 • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 2
 • ደመወዝ፡ – 4,485
 • ደረጃ፡ – VIII
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የካሜራ ባለሙያ 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በቪዲዮግራፍ፣ በኤሌክትሮኒክስና በኤሌክትሪክትሲቲ እና በቪዲዮግራፊ ሰርተፊኬት ያለው
 • የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 2,430
 • ደረጃ፡ – V
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የሂሳብ ሰነድ ያዥ 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት
 • የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመትና ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 1960
 • ደረጃ፡ – IV
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – መዝገብ ቤት/ሪከርድ ማህደር   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሰው ሃብት አስተዳደር/ ሪከርድና ማህደር
 • የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመትና ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 1960
 • ደረጃ፡ – IV
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣሪ አስተባባሪ   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በአርበን ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ፣ ኢኮኖሚክስ
 • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 5,472
 • ደረጃ፡ – IX
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሕዝብና የጭነት ተሸከርካሪ ድንገተኛ ተቆጣጣሪ   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
 • የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 2
 • ደመወዝ፡ – 2,989
 • ደረጃ፡ – VI
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የትራንስፖርት እና አከባቢ ጉዳዮች ቁጥጥር ባለሙያ    
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በኢንቫይሮሜንታል ስተዲስ፣ በጂኦግራፊ፣ በአርበን ማኔጅመንትወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
 • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
 • ብዛት፡               – 2
 • ደመወዝ፡ – 6,676
 • ደረጃ፡ – X

Please login with Candidate account to view more fields.
Apply for this job
Share this job

Data Center Attendant & Senior Attorney – Bank of Abyssinia (BOA)

Bank of Abyssinia (BOA)  is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Data Center Attendant & Senior Attorney. Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.Data Center Attendant Job Requirement:     Qualification: Education:  Diploma or TVET Level IV in Electricity/Electronics,Information Technology or related fields. Experience: A

Accounting Head Manager ,Junior Lift Technician & More – Tana Engineering PLC 

Tana Engineering PLC  is looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title: Accounting Head Manager ,Junior Lift Technician & More . Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.የአካውንትስ ዋና ክፍል ሀላፊ Job Requirement: Qualification: Education:  የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ  Experience: 8 ዓመት የስራ ልምድ Job Position:

 Business Development and planning officer & Nurse & More – Future Talent Academy

Future Talent Academy  is looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title: Business Development and planning officer & Nurse & More. Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia Job Position: የቢዝነስ ድቨሎፕመንትና እቅድ ኦፊሰር Job Requirement: Qualification: Education:  ሁለተኛ / የመጀመሪያ ዲግሪ ዴቨሎፕመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ እና

 Weaving Production Department Manager & Mechanical Maintenance & More – Adama Development PLC

Adama Development PLC is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Weaving Production Department Manager & Mechanical Maintenance & More. Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Adama, Ethiopia Job Position: 1.Weaving Production Department Manager Job Requirement:     Qualification: Education:  Bsc/Msc Degree in Textile/Industrial Engineering or related fields. Experience: A Minimum

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia

Install Mobile App አፕልኬሽን ይጫኑ

Don't Miss New Jobs Install AddisJobs App
አዳዲስ ስራዎች እንዳያመልጧችሁ የአዲስጆብስን አፕልኬሽን ይጫኑ
addisjobs appsaddisjobs apps

Share This Post to Friends and Families ለሌሎችም ሼር ያርጉት
Maybe Later - Close for now
This window will automatically close in 30 seconds
 
Send this to a friend