Contact us: info@addisjobs.net

ኦአር ክፍል ኃላፊ , ራድዮግራፈር ቴክኒሽያን , ረዳት ሲስተም አድሚኒስትሬሽን , እንግዳ ተቀባይ (ካሸር)

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ቅዱስ ያሬድ ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደብ፡ ኦአር ክፍል ኃላፊ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በነርሲንግ ዲግሪ ያለው/ት እና 6 ዓመት 2 ዓመት በኃላፊነት (ኦርቶፔዲክስ ላይ የሰራ ቅድሚያ እንሰጣለን)
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ፡ ራድዮግራፈር ቴክኒሽያን
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
    • ብዛት፡ 2
  3. የስራ መደብ፡ ረዳት ሲስተም አድሚኒስትሬሽን
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲግሪ እና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ብዛት፡ 1
  4. የስራ መደብ፡ እንግዳ ተቀባይ (ካሸር)
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በእንግዳ ተቀባይነት፣ አካውንቲንግ፣ በአይቲ እና ሴክሬተሪ ዲፕሎማ እና 1 ዓመት በላይ በሴኔት ወይም ማራኪ ሶፍትዌር ላይ የሰራች
    • ብዛት፡ 3

 

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ላልተወሰነደ ጊዜ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በድርጅቱ ፕሮጀክቶች
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia