View more
7 years ago
ኦርቢታል መካኒክስ (ኣስትሮዳይናሚክስ) ሪሰርች ስታፍ
Job Overview
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ከግንቦት 8 ቀን 2008ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በመቐለ ኢንስቲትዮት ቴክኖሎጂ የመለስ ኤሮስፔስ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጾታ አይለይም ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- የምዝገባ ቦታ፡ በመቐለ ኢንስቲትዮት ቴክኖሎጂ የመለስ ኤሮስፔስ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላ ወጣል
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348-40-99-46 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ብዛት 4
- ደሞወዝ በስምምነት
- ስራ ልምድ ዜሮ አመት እና ከዛ በላይ
- የትምህርት ዓይነት መካኒካል ኢንጅነሪንግ
- የስራ ቦታ መቐለ