ኤክዚኪዩቲቭ ሴክሬተሪ , የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ III , ጥበቃ, ተላላኪ , ጽዳት
Job Overview
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ኤክዚኪዩቲቭ ሴክሬተሪ
- የት/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ: 3204
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ ፡ 11
- የስራ መደቡ፡– የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ III
- የት/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ : 2686
- ብዛት፡ 5
- ደረጃ ፡ 9
- የስራ መደቡ፡– ጥበቃ
-
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና የጦር መሳሪያ አጠቃቀም ዕውቀት ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ : 1059
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ ፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ተላላኪ
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ቀለም
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ : 908
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ 1
- የስራ መደቡ፡– ጽዳት
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ቀለም
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ : 908
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ ፡ 1
ለሁሉም የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ