ኤሌክትሪሽያን : ጎሚስታ: በያጅ : ሾፌር – 9 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪሽያን
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶሞቲቭ 10+3 እና ከዚያን በላይ
የስራ ልምድ 4 ዓመት በሙያው ያገለገለ
ብዛት አንድ (01)
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዌልደር ( በያጅ )
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ Welding Or General Metal Fabrication ያለው
የስራ ልምድ 2 አመት በዌልደር የስራ ልምድ ያለው
ብዛት አንድ (01)
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጎሚስታ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍልና ከዚም በላይ የት/ደረጃ ያለው
የስራ ልምድ 4 አመትና ከዚያ በላይ በስራው ያገለገለ
ብዛት ( 01 )
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የከባድ መኪና ሹፌር (የቦቴ)
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
8ኛ ክፍልና ከዚያም በላይ የድሮው 5+ኛ መንጃ ፍቃድ ወይም ፈሳሽ ጭነት 2 መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት 5
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአነስተኛ መኪና ተሸከርካሪ ሹፌር
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍልና ከዚያም በላይ 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት 1
የስራ ቦታ አዲስ አበባ