Contact us: info@addisjobs.net

ኤሌክትሪሺያን, ኢምፖርት ኦፊሰር, ማርኬቲንግ ባለሙያ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ካልዲስ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ኤሌክትሪሺያን      
  • የት/ደረጃ፡ በጄነራል ኤሌክትሪክሲቲ ከታወቀ ኮሌጅ በዲፕማ የተመረቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኤሌክትሪሺያን የተመረቀ
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 3
  1. የስራ መደቡ፡ኢምፖርት ኦፊሰር
  • የት/ደረጃ፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ/ሰፕይ ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደቡ፡ማርኬቲንግ ባለሙያ      
  • የት/ደረጃ፡ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመትና በቂ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia