የታዝማ ሜዲካልና ሰርጂካል ስፔሻላይዝድ ሴንተር ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንተርኒስት (Internist)
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- እውቅና ካለው የጤና ተቋም የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ – በሙያው ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- እውቅና ካለው የጤና ተቋም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ – በሙያው ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፋርማሲስት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በፋርማሲ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ – 0 ዓመት የሰራ/ች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ድራጊስት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በፋርማሲ ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ – በመድሃኒት ሽያጭና ስቶር ኪፐርነት ቢያንስ 1 ዓመት የስራ/ች
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት