View more
3 weeks ago
አይ.ቲ.ኦፊሰር : ፋይናንስ ኦፊሰር: ትራንስሌተር : ሄልዝ ኦፊሰር – 5 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አይ.ቲ.ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአይ.ሲ.ቲ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ ወይም ቢ.ኤስ.ሲ በአይ.ሲ.ቲ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3270
- የስራ ቦታ፡ ዓለም ገና
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦኮፔሽናል ሲፍቲና ሄልዝ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአከባቢ ጤና ሳይንስ፣ በአኮፔሽናል ሴፍቲ እና ሄልዝ በተፈጥሮ ሳይንስ መስኮች፣ በህክምና፣ በኢንጅነሪንግ፣ በኬሚስትሪ ሙያዎች በሶሻል ሳይንስ ትምህርት መካከል በአንደኛው ማስተርስ ዲግሪ ወይም ቢ.ኤሲ.ሲ ዲግሪ በአከባቢ ጤና ሳይንስ፣ በኦኮፔሽናል ሴፍቲ እና ሄልዝ ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ መስኮች፣ በህክምና፣ በኢንጅነሪንግ፣ በኬሚስት ሙያዎች በሶሻል ሳይንስ ትምህርት መካከል በአንደኛው ቢ.ኤ.ዲግሪ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3270
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሥነ-ምግባር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤሲ.ሲ ዲግሪ በማኔጅመንት ፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም በአካውንቲንግ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3270
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንተርፕሬተር /ትራንስሌተር/
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በሊንጉስቲክስ /እንግሊዝኛ/ ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ በሊንጉስቲክስ/ እንግሊዝኛ/
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3270
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፋይናንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፤ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3270
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ