አይቲ ባለሙያ : ሾፌር : የደንበኞች አገልግሎት : የኮንትራት ባለሙያ: የጥገና ባለሙያ – 10 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
ሀ. ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንስትራክሽን ወጪ ትመና ከፍተኛ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት ፡ በምህንድስና ወይም በአርክቴክቸር ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 5607
- ደረጃ XV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንስትራክሽን ኮንትራክት ድንጋጌዎች አፈጻጸም ማሻሻያ ከፍተኛ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት ፡ በምህንድስና ወይም በአርክቴክቸር ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በኮንስትራክሽን ሕግ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 5607
- ደረጃ XV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንትራት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት ፡ በምህንድስና ወይም በአርክቴክቸር ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 5607
- ደረጃ XV
ለ. ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ዳታ ቤዝ ዳይሬክቶሬት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ዳታቤዝ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
- የትምህርት ዓይነት ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 8 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 7086
- ደረጃ X
ሐ. ለፋይናንስ ግዥ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እቃ ግምጃ ቤት
- የትምህርት ዓይነት ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝና መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ እና 8 ዓመት የስራ ልምድ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 2
- ደሞወዝ 2872 (5 እርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ ጽሂ-10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት አስተዳደርና አቅርቦት ባለሙያ/ዕቃ ግዥ ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝና መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
- ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4867 (5 እርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ ፕሳ–6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር III
- የትምህርት ዓይነት ፡ በቀለም ትምህርት የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ህዝብ 1ኛ መንጃፈቃድ ያለው/ት እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 1305
- ደረጃ እጥ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- የትምህርት ዓይነት ፡ በቀለም ትምህርት የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ህዝብ 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 1123
- ደረጃ እጥ-5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት ፡ በቀለም ትምህርት የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ህዝብ 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 8 ዓመት የስራ ልምድ ከ1993ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 8 ዓመት የስራ ልምድ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 1743
- ደረጃ መፕ-7