Contact us: info@addisjobs.net

አይቲ ሙያተኛ (IT) ,ዋርፌር ዲፓርትመንት መምህር ,

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አይቲ ሙያተኛ (IT)
    • ተፈላጊ የት/ት፡ በኮምፖውተር ሳይንስ (ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ባችለር ዲግሪ) የሥራ ልምድ 0 ዓመት
    • ብዛት፡ 01
    • ደመወዝ፡ 6,178.00
    • ደረጃ፡ ረዳት ምሩቅ I
    • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ዋርፌር ዲፓርትመንት መምህር
    • ተፈላጊ የት/ት፡ ባችለር ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ዶክትሬት ዲግረ
    • ብዛት፡ 01
    • ደመወዝ፡ 10,470.00
    • ደረጃ፡ ሌክቸረር
    • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ለሁሉም የስራ መደብ፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ጥቅጥቅም ሕክምና በነጻ እና የቤት አበል ይከፈላል፡፡

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia