ኩባንያችን ህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በትርፍ ላይ በተመሰረተ የንግድ ስራ ላይ የተሰማራና ከ2508 በላይ ባለድርሻዎችንና ሰራተኞችን በመያዝ እ.ኤ.አ በ2011 የተመሰረተ የአክሲዮን ማህበር ነው፡፡ ኩባንያችን በዋነኝነት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የሞባይል ቫዉቸር ካርድ፣ የሞባይል ሲም ካርድና ሌሎች የቴሌኮም ምርቶችን በመላው የሀገሪቱ ክፍል የመሸጥና የማከፋፈል ስራ የሚሰራ እና ሙሉ ትኩረት በትርፋማነትና በዕድገት ላይ በማድረግ የማህበሩን ባለድርሻዎችን ፣ የሠራተኞቹን ምኞትና ራዕይ ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ የሚገኝ ኩባንያ ነው፡፡ ስለሆነም ህዳቴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር ከፍተኛ ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ሁለተኛ /MA/ ዲግሪ በማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ያለው እና 5 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ ሥራ የሰራ/ች
- ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ያለው እና 7 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ ሥራ የሰራ/ች
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት እና
- ደረጃ – 11
- ብዛት – አንድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የአይሲቲ ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች በተጨማሪ በኔትወርኪንግ (CISCO, etc) እና በሰርቨር ኦፕሬቲንግ ሲስተም(Unix/Linux, windows, etc) መስክ በሚገባ የሰለጠነ/ች ሰርቲፋይድ የሆነ/ች እና 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ ሥራ የሰራ/ች
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች በተጨማሪ በኔትወርኪንግ (CISCO, etc) እና በሰርቨር ኦፕሬቲንግ ሲስተም(Unix/Linux, windows, etc) መስክ በሚገባ የሰለጠነ/ች ሰርቲፋይድ የሆነ/ች እና 4 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ ሥራ የሰራ/ች
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
- ደረጃ – 11
- ብዛት – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ሴልስ ሳፖርት ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ፣ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመት ያለው/ት እና 5 ዓመት አግባብ የስራ መስክ ባለው የሰራ/ች
- ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ፣ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በቢዝነስ ማኔጅመት ያለው/ት እና 7 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 2
- ደረጃ 11
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት አስተዳደር ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
- ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት ያለው/ት 6 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 1
- ደረጃ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስልጠናና ዴቨሎፕመንት ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ባለውየስራ መስክ የሰራ/ች
- ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት ያለው/ት 6 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 1
- ደረጃ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲት ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ት 4 ዓመት በአካውንቲንግ/ኦዲቲንግ የስራ ልምድ ያለው/ት
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ት 6 ዓመት በአካውንቲንግ/ኦዲቲንግ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 2
- ደረጃ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴልስ ሳፖርት ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ባለው ስራ የሰራ/ች
- ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ያለው/ት 6 ዓመት አግባብ ባለው ስራ የሰራ/ች
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 2
- ደረጃ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮሞሽን ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ/በቢዝነስ ማኔጅመንት ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ባለው ስራ የሰራ/ች
- ቢ.ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ያለው/ት 6 ዓመት አግባብ ባለው ስራ የሰራ/ች
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 1
- ደረጃ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲነግ ያለው/ት 2 ዓመት በአካውንቲንግ /በኦዲቲንግ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ት 4 ዓመት በአካውንቲነግ/በኦዲቲንግ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 5
- ደረጃ 9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሶፍትዌር ኢንጅነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ሁለተኛ ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይም ተዛማጅ መስክ 4 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
- ቦታ ዋና መ/ቤት
- ብዛት 5
- ደረጃ 9