አካውንታንት: ፎርማን: ፕሮጀክት ኮርድኔተር: ፕሮጀክት ማናጀር: ሳይት ኢንጅነር እና ሌሎች ስራዎች
Job Overview
በቢያንኮ ህንጻ ስራ ተቋራጭ ኃ/የተ/የግ/ማ በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ኮርድኔተር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- BSc/MSc in Civil Eng or Related fields
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 10 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አ ዋናው መ/ቤት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ማናጀር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- BSc/MSc in Civil Eng or Related fields
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 8 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አና ፕሮጀክቱ ባለበት
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሳይት ኢንጅነር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- BSc in Civil Eng or Related fields
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 5 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አና ፕሮጀክቱ ባለበት
- ብዛት 3
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀነራል ፎርማን
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- Diploma in construction technology or Related fields
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 10 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አና ፕሮጀክቱ ባለበት
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፊኒሺንግ ፎርማን
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- Diploma in construction technology or Related fields
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 10 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃይል አስተዳደር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- BSc in management or Related fields
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 8 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር አካውንታንት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- BSc in Accounting
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 2 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አ እና ፕሮጀክቱ ባለበት
- ብዛት 3
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፋይናንስ ዲፓርትመንት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- BSc / MSc in accounting or Related fields
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡
- 12 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ አ.አ ዋናው መ/ቤት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት