View more
2 months ago
አካውንታንት : የግዢ ሠራተኛ : ኦፊስ አሲስታንት ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ተመረቀ/ች
- ብዛት፡ – 2
- የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስት የሰራ/ች እና የፒችትሪ እውቀት ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የግዢ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሰፕላይ ቼይን ማናጅመንት በዲግሪ ወይም ፐርቼዚንግ በኮሌጅ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ወይም በተመሳሳይ
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስት የሰራ/ች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኦፊስ አሲስታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሴክሬታሪያል ሳይንስ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ተመረቀ/ች ወይም በተመሳሳይ
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት የሰራ/ች
ለሁሉም
- ደመወዝ፡ – በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – ለተራ ቁጥር 1 ብቻ አንድ አዲስ አበባ እና አንድ ፍቼ ሲሆን የተቀሩት አዲስ አበባ ናቸው፡፡
ጎልድ ላየን ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ