አካውንታንት, የብድር መኮንን , ጥበቃ
Job Overview
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ አካውንታንት I
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 1/3 ዓመት በማክሮ ፋይናንስ ውስጥ በተመሳሳይ መስክ የሰራ/ች እና የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት
- የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ የብድር መኮንን II
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/TVT Level III/II በአካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ቦታ፡ አ.አ ቅርንጫፍ ቢሮዎች
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ ጥበቃ
- የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ እድሜ 35 ዓመት በላይ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 1 ዓመት በጥበቃ የሥራ መደብ የሠራና ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ ቢሆን ይመረጣል
- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ
- ብዛት፡ 3
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት