አካውንታንት : የሂሳብ ቡድን መሪ : የፋሲሊቲ ማኔጅመንት : ሲቪል መሀንዲስ እና ሌሎች ስራዎች ለ 16 ሰዎች

ስኳር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የጠቅላላ ሂሳብ ቡድን መሪ
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናነስ/ በፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ ሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ ወይም ከታወቀ ዪኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ በፋይናንስ 2ተኛ ዲግሪና የ5 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 12,804.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 21
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሲኒየር የጠቅላላ ሂሳብ አካውንታንት  
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናነስ/ በፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና የ3 ዓመት የስራ መደብ ላይ የሰራ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 7,059.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 16
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የፋሲሊቲ ማኔጅመንት ቡድን መሪ   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በሰው ሀብት ሥራ አመራር/በሕዝብ አስተዳደር/ በፐርሶኔል ማኔጅመንት / በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን / በሱፐርቫይዘር ማኔጅመንት/ በአድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና የ5 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ ሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 12,804.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 21
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የመኖሪያ እና የእንግዳ ቤት አስተዳደር ኃላፊ    
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሆቴል ማኔጅመንት/ በማኔጅምት ወይም በሌላ አግባብ ባለው የሶሻል ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና የ1 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሆቴል ማኔጅመንት/ በሆቴል ሱፐርቪዥን / በእንግዳ አቀባበልና ቤት አያያዝ ሙያ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ የ10+3 ወይም ደረጃ IV 3 ዓመት የሰራ ልምድ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 5,480.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 14
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የቢሮ አገልግሎቶችና ንብረት አስተዳደር አስተባባሪ
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሰው ሀብት ሥራ አመራር/ በትራንስፖርት ኦፕሬሽን/ በአውቶ መካኒክስ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ3 ዓመት የሰራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በሰው ሀብት ሥራ አመራር/ በሪከርድና ማህደር ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ (10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬትና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 4,383.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 12
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የህንፃ ግንበታ እና ጥገና ቡድን 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል /ህንፃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ በኤም ኤስ ሲ/ ቢ ኤስ ሲ ዲግሪና 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 14,340.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 22
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ህንፃ /ሲቪል መሀንዲስ     
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል /ህንፃ ወይም በተመሳሳይ በኤም ኤስ ሲ/ ቢ ኤስ ሲ ዲግሪና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ
 • ብዛት፡               – 2
 • ደመወዝ፡ – 9,006.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 18
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የአገዳ ቆረጣና አቅርቦት ቡድን መሪ      
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእርሻ መካናይዜሽን/ በእርሻ ምህንድስና/ በእጽዋት ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪና የ3 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሰራ ወይም ከታወቀ ዪኒቨርሲቲ በእርሻ መካናይዜሽን / በእርሻ ምህንድስና/ በእጽዋት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና የ5 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሠራ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 14,340.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 22
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የመስክ መሳሪዎች ጥገና ቡድን መሪ      
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአውቶሞቲቭ ምህንድስና/ በመካኒካል ምህንድስና/ በእርሻ እና መካናዜሽን ምህንድስና ሁለተኛ ዲግሪና የ3/2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ ምህንድስና/ በመካኒካል ምህንድስና/ መካናይዜሽን ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ5/4 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስት 2/1 ዓመት የስራ ልምድ
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 14,340.00
 • የስራ ቦታ፡ – ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት
 • ደረጃ፡ – 22

 

 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የወጣቶች ጉዳይ ኤክስፐርት II     
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በጀንደርና ዴቨሎፕመንት ስተዲስ/ በገቨርነንስና ዲቨሎፕመንት/ በሶሺያል ወርክ/ በፖለቲካል ሳይንስና ኢንተርናሽናል ሪልሽን  በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን/ በማኔጅመንት 2 ዓመት በኤስፐርትነት የሰራ/ች ፣ ከላይ ከተጠቀሱት የሙያ መስኮች በአንዱ ቢኤ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኤክስፐርትነት የሰራ/ች
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 7,662.00
 • የስራ ቦታ፡ – ዋና መ/ቤት
 • ደረጃ፡ – 13
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የስርዓተ ጾታ ሥርዐተ ኤክስፐርት II    
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -በጀንደርና ዴቨሎፕመንት ስተዲስ/ በገቨርነንስና ዲቨሎፕመንት/ በሶሺያል ወርክ/ በፖለቲካል ሳይንስና ኢንተርናሽናል ሪልሽን  በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን/ በማኔጅመንት 2 ዓመት በኤስፐርትነት የሰራ/ች ፣ ከላይ ከተጠቀሱት የሙያ መስኮች በአንዱ ቢኤ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኤክስፐርትነት የሰራ/ች
 • ብዛት፡               – 1
 • ደመወዝ፡ – 7,662.00
 • የስራ ቦታ፡ – ዋና መ/ቤት
 • ደረጃ፡ – 13
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ጀማሪ አውቶሞቲቭ ኢንጂነር     
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪና ለአውቶሞቲቭ 1 ዓመት የስራ ልምድ ለመካኒካል ምህንድስና 0 ዓመት የስራ ልምድ
 • ብዛት፡               – 4
 • ደመወዝ፡ – 5,480.00
 • የስራ ቦታ፡ – ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ
 • ደረጃ፡ – 14

በፕሮጀክቶችና በፋብሪካዎች ለሚቀተሩ ባሙያዎች / ኃላፊዎች የመኖሪያ ቤት፣ የህክምና ከነቤተሰብ፣ የመድህን ዋስትና ሽፋን፣ በኩራዝና ተንዳሆ ለሚቀጠሩ 30% የበረሃ አበል ክፍያ ይኖረዋል፡፡

ማስረጃ አቀራረብ፡- የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ መደብ መጠሪያ፣ ጊዜውን ከ – እስከ የሚገልጽ እንዲሁም ከግልና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ ከሆነ ማስረጃው የስራ ግበር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡

ዲግሪና ከዲግሪ በላይ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ብቻ ነው፡፡

ቀደም ሲል በነባር ስኳር ፋብሪካና ፕሮጀክት ሲሰሩ የነበሩ ባለሙያዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡

addisjobs app download now
addisjobs appsaddisjobs apps

Please login with Candidate account to view more fields.
Apply for this job
Share this job

Office Manager – Qua Qua Capital Consultancy PLC

Qua Qua Capital Consultancy PLC Is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Office Manager . Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: Office Manager Job Requirement: Qualification: Education:  College Diploma or Bachelor’s degree in relevant field.  Experience: At least 3 years proven work experience

 Senior Accountant, Project Accountant & More – KBEK Construction

KBEK Construction Is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Senior Accountant, Project Accountant & More. Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.Senior Accountant Job Requirement: Qualification: Education:  MA/BA Degree in Accounting/Finance or related Fields.  Experience: Minimum of 5 years Relevant Experience in Construction

 Branch Manager – Oromia Insurance S.C

Oromia Insurance S.C Is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Branch Manager Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Nekemte, Ethiopia Job Position: 1.Branch Manager Job Requirement: Qualification: Education:  BA Degree in Banking & Insurance,Management,Economics,Accounting,Marketing,Mathematics,Statstics,Law,E ngineering or related Fields.  Experience: Minimum 8 years Relevant Experience in Which 3 years

 Senior Network Engineer & Network Engineer – Alta Computec PLC

Alta Computec PLC. Is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Senior Network Engineer & Network Engineer. Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.Senior Network Engineer Job Requirement: Qualification: Education:  BSC Degree in Computer Science, Information Technology, Computer Engineering, Information Communication Technology, Electrical Engineering,

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia

Install Mobile App አፕልኬሽን ይጫኑ

Don't Miss New Jobs Install AddisJobs App
አዳዲስ ስራዎች እንዳያመልጧችሁ የአዲስጆብስን አፕልኬሽን ይጫኑ
addisjobs appsaddisjobs apps

Share This Post to Friends and Families ለሌሎችም ሼር ያርጉት
Maybe Later - Close for now
This window will automatically close in 30 seconds
 
Send this to a friend