አካውንታንት ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
Job Overview
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አካውንታንት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንሽያል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 5/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 02
- ደመወዝ፡ በስምንት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት