Contact us: info@addisjobs.net

ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ደብረ ዘይት / ቢሾፍቱ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡
      • በቢዝነስ ማኔጅመንት /በማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ የስራ ልምድ ኖሮት 5 ዓመት የስራ ልምድ ሁለቱን ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች በግምጃ ቤት አስተዳደር ወይም ጠቅላላ አገልግሎ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል እና የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
      • ኢንስቲትዩቱ ከደብረ ዘይት /ቢሾፍቱ አዲስ አበባ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
      • ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች ይኖራሉ፡፡
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ ብር 7982.00
    • የስራ ቦታ፡ ደብረዘይት /ቢሾፍቱ
    • የመመዝገቢያ ቦታ፡ በኢንስቲትዩቱ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A- 4
    • የፈተና ቀን፡ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia