Contact us: info@addisjobs.net

ነርስ: ጸሀፊ: ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን: አዋላጅ ነርስ: አካውንታንት እና ሌሎች ስራዎች ከቤተዛታ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ቤተዛታ ጤና አገልግሎት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አዋላጅ ነርስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
  • የስራ ልምድ 3/1 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ስክራብ ነርስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
  • የስራ ልምድ 3/1 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጸሀፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ በሴክቴተርያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት
  • የስራ ልምድ
    • 2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና በኮምፒዩተር አማርኛና እንግሊዘኛ መፃፍ የምትችል (Microsoft word)
  1.  የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
  • የስራ ልምድ   4/2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
  • የስራ ልምድ   4/2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲግሪ በአካውንቲንግ
  • የስራ ልምድ   6/4 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
  • የስራ ልምድ 2 ዓመት ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፣ የኮምፒዩተር ክህሎት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እንግዳና ገንዘብ ተቀባይ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስ
  • የስራ ልምድ   1- 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia