ትኬት ኦፊሰር ትኬት ኦፊሰር , ሜካኒክ I ደረጃ VIII, ጎሚስታ ,ስልክ ኦፕሬተር
Job Overview
ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክስዮን ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ትኬት ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ሴልስ/በማርኬቲንግ/ በኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- የዋስ ግዴታ፡ ዋስትና ማስያዝ የሚችል
- ደመወዝ፡ 3,594.00
- የስራ መደብ፡ ሜካኒክ I ደረጃ VIII
- የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም 10+ ከቴክኒክና ሙያ በአውቶ ሜካኒክ ወይም ተዛምጅ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 3,594.00
- የስራ መደብ፡ ጎሚስታ
- የትምህርት ደረጃ፡ 0ኛ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 2386.00
- የስራ መደብ፡ ስልክ ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 2,386.00
ለሁሉም የስራ ምደብ
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ