ቴክኒሺያን : የውሃ ስርጭት አስተባባሪ – 7 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
በአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልታን የንፋስ ስልክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውሃ ስርጭት አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሀይድሮሊክስ/በሳኒተሪ/በወተር ሪሶርስ/በውሃና ኢንቫሮሜንታል/በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም አድቫንስ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ 2/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በተጨማሪም የGIS ሥልጠና የወሰደ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 6868
- ደረጃ 12
- የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
- የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውሃ ስርጭት አስተባባሪ /የምሽት ተረኛ/
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሀይድሮሊክስ/በሳኒተሪ/በወተር ሪሶርስ/በውሃና ኢንቫሮሜንታል/በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም አድቫንስ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ 2/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በተጨማሪም የGIS ሥልጠና የወሰደ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 6868
- ደረጃ 12
- የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
- የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒር ቴክኒሺያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጀነራል ሚካኒክስ/በቧንቧ ሥራ/በሰርቭይንግ የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ ውሃ መባከን ላይ ለሚመደብ በውሃ መባከን ሥልጠና የወደሰ
- የስራ ልምድ 4 ዓመት
- ብዛት 4
- ደሞወዝ 4427
- ደረጃ 9
- የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
- የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቴክኒሽያን I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጀነራል ሚካኒክስ/በቧንቧ ሥራ/በሰርቭይንግ የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ ወይም 10+1
- የስራ ልምድ 0/2 ዓመት
- ብዛት 16
- ደሞወዝ 3303
- ደረጃ 7
- የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
- የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቴክኒሻን I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጀነራል ሚካኒክስ/በቧንቧ ሥራ/በሰርቭይንግ የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ ወይም 10+1
- የስራ ልምድ 0/2 ዓመት
- ብዛት 2
- ደሞወዝ 3303
- ደረጃ 7
- የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
- የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት