View more
6 years ago
ባህላዊ ምግቦች አዘጋጅ , የውጭ ምግቦች አዘጋጅ , ረዳት ምግቦች አዘጋጅ /የውጭና የባህል, አስተናጋጅ
Job Overview
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ባህላዊ ምግቦች አዘጋጅ
- የት/ት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት/ሆቴልና ቱሪዝም የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
- ልዩ ሥልጠና/ችሎታ፡ በእንግዳ አቀባበልና በመስተንግዶ ሥልጠና ያለው
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ የውጭ ምግቦች አዘጋጅ
- የት/ት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት/ሆቴልና ቱሪዝም የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
- ልዩ ሥልጠና/ችሎታ፡ በእንግዳ አቀባበልና በመስተንግዶ ሥልጠና ያለው
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ረዳት ምግቦች አዘጋጅ /የውጭና የባህል
- የት/ት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት/ሆቴልና ቱሪዝም የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው 0 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
- ልዩ ሥልጠና/ችሎታ፡ በእንግዳ አቀባበልና በመስተንግዶ ሥልጠና ያለው
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ አስተናጋጅ
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በመስተንግዶ ሥልጠና ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
- ልዩ ሥልጠና/ችሎታ፡ በእንግዳ አቀባበልና በመስተንግዶ ሥልጠና ያለው
- ብዛት፡ 5
ለሁሉም ክፍት የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በኢንተርፕራይዙ የደመወዝ ስኬልና በስምምነት
- የሥራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት በየማዕከላት