ቀላል መኪና ሾፌር
Job Overview
ዜታ ኮንስትራክሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ቀላል መኪና ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የቀድሞ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 6 ዓመት በኮንስትራክሸን ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ 10
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በድርጅቱ ፕሮጀክቶች
- ደመወዝ፡ በስምምነት