ሾፌሮች : ሴክሬታሪ : ዴስክ ሠራተኛ – 30 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 7
- ደሞወዝ 961
- ደረጃ እጥ-4
- የሥራ ቦታ ድሬዳዋ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር IV
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 5
- ደሞወዝ 1511
- ደረጃ እጥ-7
- የሥራ ቦታ ድሬዳዋ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 5
- ደሞወዝ 2008
- ደረጃ ጽሂ-9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 5
- ደሞወዝ 2298
- ደረጃ ጽሂ-10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 5
- ደሞወዝ 1743
- ደረጃ ጽሂ-8
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የማህደር ዴስክ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 2
- ደሞወዝ 2298
- ደረጃ ጽሂ-10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የትኬትና የጉዞ ሰነዶች ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2298
- ደረጃ ጽሂ-10