ሾፌር II
Job Overview
ኢሲኤስ የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው፣ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ዓይነት፡ ቀለም
- የስራ ቦት፡ በየፕሮጀክቱ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ደረጃ፡ IV
ኢሲኤስ የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡