ሾፌር : ፎርክሊፍት ኦፕሬተር : ማሽን ኦፕሬተር ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 3496
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር II/ ለጠመኔና ጀሶ ማምረቻ/
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ከቴክኒክና ሙያ በጀኔራል መካኒክስ 10+1/10+2/10+3 ዲፕሎማ እና 3/2/1/0 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 3496
- ብዛት – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር I
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ/10ኛ/13ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 7
- ደመወዝ – 2936
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፎርክሊፍት ኦፕሬተር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 7/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 2936
- ብዛት
1የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡