የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስ ባለሙያ III
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 10
ደሞወዝ 00
ደረጃ ፕሳ-6
________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስ ባለሙያ I
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በአካውንቲንግ ቢ.ኤ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 2
ደሞወዝ 00
ደረጃ ፕሳ-4
__________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መ/ፋይናንስ ሰነድ ባለሙያ II
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በአካውንቲንግ ቢ.ኤ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 2
ደሞወዝ 00
ደረጃ ፕሳ-3
____________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መ/የሰነድ ባለሙያ I
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 2
ደሞወዝ 00
ደረጃ ፕሳ-2
____________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መ/የሰነድ ጉዳይና ማህደር ባለሙያ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 2
ደሞወዝ 00
ደረጃ ጽሂ-10
____________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
4ኛ ክፍያ ት/ት ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ እጥ-5
____________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
4ኛ ክፍያ ት/ት ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ እጥ-4
____________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
4ኛ ክፍያ ት/ት ያጠናቀቀ 1ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ 1 ዓመት
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ እጥ-3
____________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ II
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በኮምፒውተር ሳይንስ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ ፕሳ-5
____________________
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፎቶግራፍና ቪዲዮ ቀረጻ ባለሙያ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በቪዲዮ፣ በፎቶግራፍና ኤዲቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ መፕ-9