ሾፌር , የፋብሪካ ሠራተኛ , ጽዳት
Job Overview
ሰላም ስፐሪንግ የማዕድን ውሃ የለስለሳ መጠጦች ፋብሪካ (r- my water) ከዚህ በታች በተገለጹ የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋ፡፡
- የስራ መደብ መጠኪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ደረቅ 1 እና 2 ሆኖ የአይሱዙ ሹፌር ሆኖ ያመረትናቸውን የታሸጉ ውሃዎችን ከሴልስ ጋር ረዳት ሆኖ ማከፋፈል የሚችል
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ አይሱዙ ላይ የሠሩ
- ጾታ፡ ወንድ
- ደመወዝ ፡ በስምምነት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ህዝብ 1 እና 2 (አውተፐ ታልሶ 2) ለሰራተኛ ሰርቪስ የሚችል
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ አይሱዙ ላይ የሠሩ
- ጾታ፡ ወንድ
- ደመወዝ ፡ በስምምነት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፋብሪካ ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍሉ ያጠናቀቀ እና የምናመርታቸውን ከፋብሪካ የሚመጡ የታሸጉ ውሃዎች ረዳት ሆኖ መስራት የሚችል፡፡
- የስራ ልምድ፡ በሙያው የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ጾታ፡ ወንድ
- ደመወዝ ፡ በስምምነት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጽዳት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ጠዋት ከሠራተኞች ቀድማ መግባት የምትችል
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 1 ዓመት እና ከዚ በላይ የሠሩ
- ጾታ፡ ሴት
- ደመወዝ ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ሱሉልታ ፐሪሚልክ ዳሎል ማደያ አጠገብ