ሾፌር : የኦዲት ባለሙያ : የዕቃ ግዥ ሰራተኛ: መረጃ ጥንቅር መኮንን – ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የኢትዮጵ ጨረር መከላከያ ባለሥልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጨረራ ደህንነት ማሳወቅና መረጃ ጥንቅር መኮንን II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በፊዚክስ/ኬሚስትሪ መጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት
- የማስትሬት ዲሪና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – መሠረታዊ የኮሚፒዩተር ክህሎት ተነሳሽነት ያለውና ለለውት ሂደት ዝግጁ የሆነ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – ፕሣ-3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጨረራ ደህንነት ሕግ ማስፈጸም መኮንን III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት
- የማስትሬት ዲሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – መሠረታዊ የኮሚፒዩተር ክህሎት ተነሳሽነት ያለውና ለለውት ሂደት ዝግጁ የሆነ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 4867(በእርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ፡ – ፕሣ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የውስት ኦዲት ባለሙያ IV
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሂሳብ መዝገብ አያያዝ/በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት
- የማስትሬት ዲሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – መሠረታዊ የኮሚፒዩተር ክህሎትና የማስተባበር ችሎታ ተነሳሽነት ያለውና ለለውት ሂደት ዝግጁ የሆነ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 4269(በእርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ፡ – ፕሣ-5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -በግዢና ንብረት አስተዳደር በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – በግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ላይ በቂ ዕውቀት ያለው
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው የደንበኞችን ፍላጎት የመረዳት ችሎታ ያለው
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 2298
- ደረጃ፡ – ጽሂ-10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር 1
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – ተነሳሽነት ያለውና ለለውጥ ሂደት ዝግጁ የሆነ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 961
- ደረጃ፡ – እጥ-4