Contact us: info@addisjobs.net

ሾፌር : የሰው ሀብት ባለሙያ: ፕላን ዳይሬክተር – 5 ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ብሔራዊ የፕላን ኮሚሽን (ብሔራዊ) የሆኑ የረጅምና የመካከለኛ ዕቅዶች የማዘጋጀት የዕቅድ አፈጻጸሞችን የመከታተል በጥገናና ምርምር ላይ የተመሰረቱ ሀገራዊ የግምገማ ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ የፌዴራል መንግስት መ/ቤት ነው፡፡
በመሆኑም መ/ቤቱ የሰው ሀብቱን ለማሟላት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአምራች ዘርፍ ፕላን ዳይሬክተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኢኮኖሚክስ ወይም ጂኦሎጂ ወይም በአከባቢና ልማት ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና በሙያው 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪና 8 ዓመት ኢንጂነሪንግ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     12069
  • ደረጃ                   XIII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት ልማት ቡድን መሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በህዝብ አስተዳደር ወይም ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪና በሙያው 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     7284
  • ደረጃ                   X
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የአሰራር ማሻሻያና የለውጥ ስራ አመራር ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በህዝብ አስተዳደር ወይም ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪና በሙያው 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     6055
  • ደረጃ                   IX
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሰው ሀብት ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በህዝብ አስተዳደር ወይም ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪና በሙያው 0 ዓመት የሥራ ልምድ
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     3145
  • ደረጃ                   VI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር  II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞው የትምህርት ስርዓት 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ስርዓት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     2414
  • ደረጃ                   V

 

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia