View more
3 weeks ago
ሾፌር: ኤሌክትሪካል መሀንዲስ: ኤሌክትሮኒክስ መሀንዲስ: ሞተረኛ – 12 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ወይም ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና
- የስራ ልምድ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4845
- ደረጃ ፕሮ-4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኤሌክትሮኒክስ መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ወይም ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና
- የስራ ልምድ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4845
- ደረጃ ፕሮ-4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአሰራር ማሻሻያ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ /ኤም.ኤ ዲግሪ በህዝብ አስተዳደር ወይም በሥራ አመራር ወይም መሰል ሙያ
- የስራ ልምድ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4056
- ደረጃ ፕሮ-3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የአሰራር ማሻሻያ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ /ኤም.ኤ ዲግሪ በህዝብ አስተዳደር ወይም በሥራ አመራር
- የስራ ልምድ 2/0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3359
- ደረጃ ፕሮ-2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 3ኛ ደረጃ በአዲሱ ሕዝብ 2 የመንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 4
- ደሞወዝ 1819
- ደረጃ ቴመፕ-4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 3ኛ ደረጃ በአዲሱ ሕዝብ 1 የመንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ አያስፈልግም
- ብዛት 3
- ደሞወዝ 1446
- ደረጃ ቴመፕ-3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ 1ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ አያስፈልግም
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 1145
- ደረጃ ቴመፕ-2