ሾፌር : ሴክሬታሪ: የኮምፒውተር ባለሙያዎች: ኦዲተር – 18 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1- የስራ መደብ መጠሪያ ኤግዚክዩቲቭ ሴክሬታሪ 1
ብዛት 4
ደመወዝ 2298 ሆኖ በስምምነት
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በጽሕፈት ሥራና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ በጽሕፈት ሥራና በቢሮ አስተዳደር 10+3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ ዲፕሎማና 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት የሥራ ልምድ
2- የስራ መደብ መጠሪያ – የአቤቱታ ምርመራና ክስ አቀራረብ ዳይሬክቶሬት ዳሬክተር
ብዛት 1
ደመወዝ 6708
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ – በሕግ ኤልኤልኤም ዲግሪ 7/5 አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
3 – የስራ መደብ መጠሪያ – የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቡድን መሪ
ብዛት 1
ደመወዝ 5718
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቢኤስሲ/ኤልኤስሲ ዲግሪና 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
4 – የስራ መደብ መጠሪያ የሃርድዌር ባለሙያ
ብዛት 1
ደመወዝ 4056 ሆኖ በስምምነት
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ዲግሪና 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
5 – የስራ መደብ መጠሪያ ከፍተኛ የግዥ ባለሙያ
ብዛት 1
ደመወዝ 4461
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በአካውንቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በማኔጅመንት ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
6 – የስራ መደብ መጠሪያ – ሾፌር
ብዛት 5
ደመወዝ 1123 ሆኖ በስምምነት
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም 5ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀችና 0 ዓመት የስራ ልምድ
7 – የስራ መደብ መጠሪያ የጥናት ምርምር ባለሙያ
ብዛት 1
ደመወዝ 4056
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በሥራ አመራር/በትምህር አስተዳደር/በኢዶኖሚክስ/ በስታትስቲክስ ቢኤ/ኤምኤ እና ዲግሪ 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
8 – የስራ መደብ መጠሪያ ከፍተኛ ኦዲተር
ብዛት 2
ደመወዝ 5081
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በአካውንቲንግ/በኦዲቲንግ/ በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቢኤ/ኤምኤ እና ዲግሪ 9/7 በሂሳብ ሥራ እና በኦዲት የሥራ ልምድ ያለው መሰረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው፤
9 – የስራ መደብ መጠሪያ ፖርታይል አድሚኒስትሬሽን ባለሙያ
ብዛት 1
ደመወዝ 4056
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቢኤስሲ ዲግሪ ኤምኤስሲ ዲግሪና 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
10 – የስራ መደብ መጠሪያ ነገረፈጅ
ብዛት 1
ደመወዝ 3001
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
በሕግ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ