Contact us: info@addisjobs.net

ሹፌር, የሽያጭ ሠራተኛ, ጁኒየር አካውንታት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ላቪቫ ፍሬሽ ፉድ ማኑፋክቸሪንግ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደቡ፡ ሹፌር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ደረቅ 1 ወይም በድሮ 3ኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆነ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት፣ እና ቢያንስ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ፣ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡  የሽያጭ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሽያጭ ወይም በማርኬቲንግ የተመረቀ/ች እና ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡ 1 
  1. የስራ መደቡ፡  ጁኒየር አካውንታት
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ሙያ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ፣ እና ቢያንስ 1/2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት፣ በቂ የፒችትሪ ሶፍትዌር ዕውቀት ያለው/ት
  • ብዛት፡ 1 

ለሁሉም የስራ መደብ

  • ደመወዝ፡  በስምምነት ሆኖ ማራኪ
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia